የአፋር ልማት ማህበር ከበአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በሠመራ ሎጊያ ከተማ አስተዳደር ስድስት ተጨማሪ ክፍሎች ማስፋፋያ ግንባታ የተደረገለት አሰቦዳ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አስመረቁ።
በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ የማሻሻል ስራ በትኩረት እየተከናወነ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አብዱ ሙሳ ገለጹ። የአፋር ልማት ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ ኮንቴ ሙሳ (ዶ/ር) እንዳሉት ማህበሩ ተማሪዎች በአቅራቢያቸው ትምህርታቸውን መከታተል እንዲችሉ የበኩሉን ድጋፍ እያደረገ ነው። በቀጣይም ማህበሩ በተለይም በክልሉ የሚገኙ...
Read Moreካሲዮፕያ ገርልስ ቴክ ለአፋር የልማት ማህበር በሰመራ ከተማ ተኝተው በከተማው ሴት ተማሪዎችን በኮዲንግ ማብቃት የሚያስችል ገለጻ አደረጉ
ካሲዮፕያ ገርልስ ቴክ ለአፋር የልማት ማህበር በሰመራ ከተማ ተኝተው በከተማው ሴት ተማሪዎችን በኮዲንግ ማብቃት የሚያስችል ገለጻ አደረጉ።ካሲዮፕያ ገርልስ ቴክ ለልማት ማህበሩ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ሁመድ እና ለስራ ባልደረቦቻቸው ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ልማት ማህበሩ ይህንን ፕሮጀክት በአፋር ክልል ተግባራዊ እንዲደረግ አብሮ በጋራ እንደሚሰራ አቶ ካሚል ሁመድ ገልፀዋል። ሚያዚያ 09 2017...
Read Moreበሜግለኪቦ መለ/ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2009 ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ሲሰጥ
Samarak meglo-kibooy dubtek pilanteeshiin kee Shalko barittoh buxaaxil 5 – 8 footimal fayya le xaloot bahteh tan barteenitiy 1 – 3 hayto caddoh tewqeh tan 36 barteenitih aytikumah acwah baritto caddoh takkeh tan kitoobaa kee dikshineeri xaleynah ayrol geytimak ken xaleynah focal keenih yeceen. በሠመራ ሜግሌኪቦና በዱብቲ ፕላንቴሽንና ሸለቆ...
Read More