ካሲዮፕያ ገርልስ ቴክ ለአፋር የልማት ማህበር በሰመራ ከተማ ተኝተው በከተማው ሴት ተማሪዎችን በኮዲንግ ማብቃት የሚያስችል ገለጻ አደረጉ
ካሲዮፕያ ገርልስ ቴክ ለአፋር የልማት ማህበር በሰመራ ከተማ ተኝተው በከተማው ሴት ተማሪዎችን በኮዲንግ ማብቃት የሚያስችል ገለጻ አደረጉ።ካሲዮፕያ ገርልስ ቴክ ለልማት ማህበሩ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ሁመድ እና ለስራ ባልደረቦቻቸው ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ልማት ማህበሩ ይህንን ፕሮጀክት በአፋር ክልል ተግባራዊ እንዲደረግ አብሮ በጋራ እንደሚሰራ አቶ ካሚል ሁመድ ገልፀዋል። ሚያዚያ 09 2017...
Read Moreየምስጋና ምስክር ወረቀት
💥💥💥💥💥💥💥 የአፋር ልማት ማህበር ለክልልና ዞን እና ወረዳዎች ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የአፈጻጸም ሪፖርት እና የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ላይ ለልማት ማህበሩ ላበረከቱት አስተዋፅኦ እናመሰግናለን ።
Read Moreየአፋር ልማት ማህበር ከክልሉ ከፍተኛ ፣ መካከለኛ እና ዞን ወረዳ አመራሮች ጋር የስድስት ወር አፈጻጸም ሪፖርት እና የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ በሰመራ ከተማ እያካሄደ ይገኛል
በዚሁ ውይይት መድረክ ላይ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንትና መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ሀላፊ አቶ ኡመር ኑር የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ዞንና ወረዳ አመራሮችና በለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። በዚሁ ውይይት መድረክ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንትና መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ሀላፊ አቶ ኡመር ኑር እንደተናገሩት የአፋር ልማት ማህበር የአፋር ህዝብ...
Read Moreክቡር አቶ ኡመር ኑር የአውራ ወረዳ ደራይቱ አ.ደ.ት.ቤት ግንባታ ያለበትን ሁኔታ ጎበኙ
የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስተር አማካኝነት በአለም ባንክ ድጋፍ በተደረገው በአውራ ወረዳ ደራይቱ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ በአፋር ልማት ማህበር ህ/ስ/ተ ኮንትራክተር አማካኝነት የሚሰራውን ግንባታ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ኡመር ኑር በቦታው ላይ በመገኘት ስራው ያለበትን ሁኔታ ጎብኝተዋል።
Read Moreየንፁህ መጠጥ ውሃ ደጋፍ
Qafar Daddosih Egla Qeeli daqar Daqarak Qabarak gexxamah saytun maqab leeh taqbi elle yoofeh suge awdodih saytun maqab leeh Qokol aben. የአፋር ልማት ማህበር ለኤሊደአር ወረዳ በድርቅ ምክኒያት የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር ላጋጠማቸው ቀበሌዎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ደጋፍ አደረገ ።
Read More