የአፋር ልማት ማህበር ከክልሉ ከፍተኛ ፣ መካከለኛ እና ዞን ወረዳ አመራሮች ጋር የስድስት ወር አፈጻጸም ሪፖርት እና የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ በሰመራ ከተማ እያካሄደ ይገኛል
በዚሁ ውይይት መድረክ ላይ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንትና መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ሀላፊ አቶ ኡመር ኑር የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ዞንና ወረዳ አመራሮችና በለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። በዚሁ ውይይት መድረክ ላይ በመገኘት...
Read Moreክቡር አቶ ኡመር ኑር የአውራ ወረዳ ደራይቱ አ.ደ.ት.ቤት ግንባታ ያለበትን ሁኔታ ጎበኙ
የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስተር አማካኝነት በአለም ባንክ ድጋፍ በተደረገው በአውራ ወረዳ ደራይቱ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ በአፋር ልማት ማህበር ህ/ስ/ተ ኮንትራክተር አማካኝነት የሚሰራውን ግንባታ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር ምክትል...
Read Moreየንፁህ መጠጥ ውሃ ደጋፍ
Qafar Daddosih Egla Qeeli daqar Daqarak Qabarak gexxamah saytun maqab leeh taqbi elle yoofeh suge awdodih saytun maqab leeh Qokol aben. የአፋር ልማት ማህበር ለኤሊደአር ወረዳ በድርቅ ምክኒያት የንፁህ...
Read More