ካሲዮፕያ ገርልስ ቴክ ለአፋር የልማት ማህበር በሰመራ ከተማ ተኝተው በከተማው ሴት ተማሪዎችን በኮዲንግ ማብቃት የሚያስችል ገለጻ አደረጉ
ካሲዮፕያ ገርልስ ቴክ ለአፋር የልማት ማህበር በሰመራ ከተማ ተኝተው በከተማው ሴት ተማሪዎችን በኮዲንግ ማብቃት የሚያስችል ገለጻ አደረጉ።ካሲዮፕያ ገርልስ ቴክ ለልማት ማህበሩ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ሁመድ እና ለስራ ባልደረቦቻቸው ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ልማት ማህበሩ ይህንን ፕሮጀክት በአፋር ክልል ተግባራዊ እንዲደረግ አብሮ በጋራ እንደሚሰራ አቶ ካሚል ሁመድ ገልፀዋል። ሚያዚያ 09 2017...
Read Moreየምስጋና ምስክር ወረቀት
💥💥💥💥💥💥💥 የአፋር ልማት ማህበር ለክልልና ዞን እና ወረዳዎች ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የአፈጻጸም ሪፖርት እና የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ላይ ለልማት ማህበሩ ላበረከቱት አስተዋፅኦ እናመሰግናለን ።
Read Moreየአፋር ልማት ማህበር ከክልሉ ከፍተኛ ፣ መካከለኛ እና ዞን ወረዳ አመራሮች ጋር የስድስት ወር አፈጻጸም ሪፖርት እና የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ በሰመራ ከተማ እያካሄደ ይገኛል
በዚሁ ውይይት መድረክ ላይ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንትና መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ሀላፊ አቶ ኡመር ኑር የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ዞንና ወረዳ አመራሮችና በለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። በዚሁ ውይይት መድረክ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንትና መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ ሀላፊ አቶ ኡመር ኑር እንደተናገሩት የአፋር ልማት ማህበር የአፋር ህዝብ...
Read More