ካሲዮፕያ ገርልስ ቴክ ለአፋር የልማት ማህበር በሰመራ ከተማ ተኝተው በከተማው ሴት ተማሪዎችን በኮዲንግ ማብቃት የሚያስችል ገለጻ አደረጉ።
ካሲዮፕያ ገርልስ ቴክ ለልማት ማህበሩ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ሁመድ እና ለስራ ባልደረቦቻቸው ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ልማት ማህበሩ ይህንን ፕሮጀክት በአፋር ክልል ተግባራዊ እንዲደረግ አብሮ በጋራ እንደሚሰራ አቶ ካሚል ሁመድ ገልፀዋል።
ሚያዚያ 09 2017 ዓ.ም
ሠመራ//